አርሴናል ተከላካይ አስፈረመ።

Views: 571
አርሴናሎች ሴድርክ ሱዋሬስን ከሳውዝ ሀምፕተን ማስፈረሙን ይፋ አርጎል።
የ 28 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ተጨዋች አስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ በሰሜን ለንደኑ ክለብ የሚቆይ ይሆናል።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com