52 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ መሳሪያ ተያዘ

Views: 604

በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሊገባ የነበረ ሕገወጥ የጦር መሳሪያ በሰበታ ሀዋስ ከተማ ተያዘ፡፡

ይህ በሕገ-ወጥ መንገድ ከሰበታ ሀዋስ ወደ አዲስ አበባ ከተማ በአይሱዙ የጭነት ማመላለሻ ተጭኖ  ሊገባ የነበረ ሕገ-ወጥ የጦር መሳሪያ፣ የሰበታ ከተማ የፀጥታ አካላት ባደረጉት ክትትል እና በሕብረተሰቡ ጥቆማ 52 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ መያዙን የሰበታ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል ሲል ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com