ዜና

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የ‹‹ሳይበር›› ጥቃትን አመከነች

Views: 605

ኢንተርኔት ተቋርጦ ነበር!

በኢትዮጵያ የፋይናስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረን የ‹‹ሳይበር›› ጥቃት ለመከላከል፣ መንግሥት የኢንተርኔት አገልግሎትን ዛሬ አቋርጦ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡

ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ለበርካታ ደቂቃዎች ኢንተርኔት የተቋረጠው በሀገሪቱ ባሉ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረውን የ‹‹ሳይበር›› ጥቃት ለመከላከል INSA በደረሰው መረጃ መሠረት ሊያቋርጠው እንደቻለ ለማወቅ ችለናል፡፡

ችግሩ ከቁጥጥር ውጪ ስለነበር INSA ነው ኢንተርኔቱን በራሱ ሊያቋርጥ የቻለው፡፡

(ዝርዝር መረጃው እንደደረሰን የምናቀርብ ይሆናል፡፡)

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com