ዜና

የህወሓት ስራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

Views: 129

የህወሓት ስራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ የኢህአዴግን መዋሀድ አስመልክቶ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ወሰነ።

የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ኢህአዴግ “እየተዋሀደ ሳይሆን እየፈረሰ ነው ያለው፤ ብልጽግና ፓርቲም ቢሆን ውህደት ፓርቲ ሳይሆን አዲስ ፓርቲ ነው” ብለዋል።

የህወሓት ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴም ሆነ ማዕከላዊ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ መወሰን ስለማይችል አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ውሳኔ ማስተላለፉን ዶ/ር ደብረጽዮን ገልጸዋል ።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com