ዜና

ስለ ኢትዮጵያ!

Views: 236

አንዳንድ ነገሮች …                          

  • እ.ኤ.አ 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪቃ አገራት፣ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመቀበል ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች፡፡
  • በዋጋ ሲተምንም የ ሰባት (7) ቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው ተብሏል፡፡
  • ከኢትዮጵያ በመቀጠል ኬንያ እና ታንዛኒያ በ ሁለት (2) እና በአንድ (1) ቢሊዮን በማነስ ከኢትዮጵያ ይከተላሉ ተብሏል፡፡
  • ከአፍሪቃ ፈጣን የኢኮኖሚ እድግት ካላቸው አገራ አትዮጵያ 8 ነጥብ 5 በመቶ እድገት በማስመዝገብ፣ ቀዳሚ ሀገር መሆኗም ተጠቅሷል፡፡
  • ከአፍሪቃ አገራት በሕዝብ ብዛት በሁለተኛ ደረጃ ላይ መገኘቷ ደግሞ፣ መዋዕለ-ነዋይ አፍስሰው ማትረፍ ለሚፈልጉ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንትና የገበያ ተደራሽ አገር አድርጓታል ተብሏል፡፡

(ምንጭ፡- ቢዝነስ አፍሪቃ)

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com