ለአማራ ክልል አዲሰ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ተሾመለት

Views: 81

አቶ ጌትነት ይርሳው ቦጋለ ከጷግሜ 1ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡

አቶ አሰማኸኝ አስረስ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዋና ዳይሬክተር በመሆን ሲያገልግሉ እንደነበርም ይታወሳል::

ምንጭ፡ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com