ዶክተር ቴዎድሮስ አድሐኖም በቶንጋ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው

Views: 149

የዓለም ጤናድ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሐኖም የ169 ደሴቶች ስብስብ በሆነችው ሀገረ ቶንጋ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ የሀገሪቱ ዜጎችም በአማርኛ ቋንቋ የተፃፉ የእንኳን ደህና መጡ ፅሁፎችን ከፍ አድርገው ተቀብለዋቸዋል፡፡

ዳይሬክተሩ በበኩላቸው በአማርኛ ቋንቋ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል፡፡

አማርኛ ቋንቋ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ እንደመሆኑ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚንስቴር መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com