ኤል አምስት አንድ (የኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር) መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል

Views: 703

የደራሲ ዮናስ ዓለሙ ‹‹ኤል አምስት አንድ›› (የኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር) የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ነሐሴ 17 ቀን 2011 ዓ.ም  ከቀኑ 11 ሰዓት ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ይመረቃል፡፡

በምርቃቱ ላይ  ጋዜጠኛ ጌጡ ተመስገን፣  ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው፣ ገጣሚ ሰለሞን ሳህለ እና  ድንገቴ እንግዳዎች ይገኛሉ ተብሏል፡፡

ግጥም፣ ዲስኩር፣ ወግ፣ ሙዚቃ እና ድንገቴ እንግዳ የመጽሐፍ ምረቃው የዝግጅት አካል አንድሆኑም ተሰምቷል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com