“ቦይንግ ደረጃውን ያልተጠበቀ አውሮፕላን ሳይሸጥ አይቀርም” የተጎጂ ቤተሰብ ጠበቃዎች

Views: 119

ቦይንግ ደረጃውን ያልተጠበቀ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሳይሸጥ አይቀርም ሲሉ የተጎጂ ቤተሰብ ጠበቃዎች ተናገሩ

በሲያትል አካባቢ በተደረገው የቅድመ ፍርድ ሂደት ስብሰባ ላይ ቦይንግ ኩባንያ እና ኤፍኤኤ (የፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር) ደረጃውን እና ደህንነቱ ያልተጠበቀ አውሮፕላን ወደ ገበያው እንዲገባ አድርገዋል ሲል የተጎጂ ቤተሰብ ጠበቃዎች ተናግረዋል፡፡

ቦይንግ ማክስ 8 ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን ተከስክሶ 157 ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ፣ ከሞቱት ውስጥ 32 ኬንያውያን መሆናቸው የኬንያ የሟቾች ቤተሰብ  ጠበቆች ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን መጋቢት 1ቀን 2011 ዓ.ም በቢሾፍቱ አቅራቢያ ተከስክሶ 157 ሰዎች የሚታወስ አሳዛኙ ክስተት ነበር፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com