ዜና

የቆቦዉ መንገድ አሁን ተከፍቷል

Views: 660

ጉዳዩ እንዲህ ነዉ ፥ ትናንት አንድ ነዳጅ የሚጭን ቦቴ መኪና ባጃጅ ገጭቶ ወደ ሐረር ያመልጣል ። እሡ መኪና ተመልሶ እንዲመጣ ለማስገደድ ከአ.አ ወደ ሐረር የሚወስደዉ መንገድ ላይ ቆቦ አካባቢ (ከጭሮ አለፍ ብሎ ) መንገድ ተዘጋ ። በዚህ ወቅት የአንዳንድ ቦቴ መኪኖች መሥታወት ተሠብሯል ።

አሁን በምሥሉ ላይ የሚታየዉ ገጭቶ አመለጠ የተባለዉ ቦቴ ወደ ሥፍራው ስለተመለሰ መንገዱ ክፍት ሆኗል ።

Via – Ethionewsflash

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com