ኢራፓ እና ኢዜማ ተዋሀዱ

Views: 152

የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ /ኢራፓ / እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ / በዛሬው ዕለት ተዋህደዋል ።

ኢዜማ ግንቦት 2 ቀን 2011 ዓ.ም በይፋ ሲቋቋም ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) በድርጅት መሪነት ፣ አቶ አንዷለም አራጌን በምክትልነት እንዲሁም አቶ የሸዋስ አሠፋን የፓርቲዉ ሊቀመንበር ፣ ጫኔ ከበደን (ዶ/ር) ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መሠየሙ ይታወሳል ።

ፓርቲዉ ያልተማከለ አስተዳደር (ፌደራላዊ ሥርዓትን ) መከተልን ምርጫው ያደረገ ሲሆን ከፍተኛው የመንግሥት ሀላፊ በህዝብ ቀጥታ ምርጫ በሚመረጥ ፕሬዝዳንታዊ ሥርዓት ይከተላል ።

Via – ኢዜአ

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com