የጥረት ኩባንያዎች ለሽያጭ ይቀርባሉ

Views: 119

በዐማራ ክልል በጥረት ኮርፖሬት ሥር የሚተዳደሩ ከአሥር በላይ ኩባንያዎች በአክሲዮንና ሙሉ በሙሉ በሽያጭ ወደ ግል እንዲዛወሩ መወሰኑን የኮርፖሬሽኑ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አቶ አባተ ሥጦታዉ አስታዉቀዋል ።

በአክሲዮን እና በሽያጭ ወደ ግል ከሚዘዋወሩት ኩባንያዎች መካከል አምባሰል ንግድ ሥራዎች ድርጅት ፣ ጥቁር ዐባይ ትራንስፖርት ፣ የባህርዳር እና ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ይገኙበታል ።

Via – ኢዜአ

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com