የአቶ ተመሥገን ጥሩነህ አጭር ፕሮፋይል

Views: 270

፨ የትዉልድ ቦታ – ጎጃም ፣ ብቸና ደብረወርቅ (ልዩ ሥሙ ወይራ )

፨ የት/ት ዝግጅት – የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ፣ የሁለተኛ ዲግሪ በተቋም የለዉጥ አመራር

፨ የትዳር ሁኔታ – ያገባ

፨ የሥራ ቦታዎች ዝርዝር

፥ በመከላከያ ሠራዊት ዉስጥ እስከ ሻለቃነት የደረሠ

፡ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መረጃ ዋና መምሪያ
፡ ኤሌክትሮኒክስ መምሪያ
፡ ቴክኒካል መረጃ መምሪያ

፥ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ መሥራች አመራር የነበረ

፡ ከመምሪያ ሀላፊነት እስከ ዋና ዳይሬክተርነት የመሩ

፥ በዐማራ ክልል በተለያዩ የሀላፊነት ደረጃ ያገለገለ

፡ የርዕሰ መስተዳድሩ የፀጥታ እና ቴክኖሎጂ አማካሪ

፡ የዐማራ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን ም/ሥራአስኪያጅ

፡ የዐማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ዋና ሥራአስኪያጅ

፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ
፡ የዐማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
፡ የኢመዴኤ ዋና ዳይሬክተር
፡ የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ
በመጨረሻም በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነዉ ሠርተዋል ።

Via – አዴፓ

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com