ዜና

ሰበር ዜና !!!!! የዐማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ )

Views: 539

የዐማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ዮሀንስ ቧ ያለዉ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል ። በተመሳሳይ አቶ ተመሥገን ጥሩነህ እና አቶ አገኘዉ ተሻገርን ለአዴፓ ሥራ አስፈጻሚነት እና ለኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚነት እንዲያድጉ ተደርጓል ።

Via – አዴፓ

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com