አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ ህንጻ አገኘ

Views: 150

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ቤተ መጽሐፍት አገሌግሎት የሚዉልና በሼህ ሙሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ወጪ 116 ሚሊዮን ብር የተገነባውን ህንጻ ተረክቧል ።

ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም በዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ በተከናወነውና የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ሂሩት ወ/ማሪያም (ፕ/ር) በተገኙበት ፣ የህንጻዉን ቁልፍ ለዩኒቨርስቲዉ ፕሬዚዳንት ጣሠዉ ወ/ሀና (ፕ/ር) ያስረከቡት ፣ የሚድሮክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት አረጋ ይርዳዉ (ዶ/ር) ናቸዉ ።

Via – ሪፖርተር

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com