ዜና

የደራሲ አውግቸው ተረፈ የቀብር ስነ- ስርዓት ዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ይፈጸማል

Views: 772

የአንጋፋው ደራሲ አውግቸው ተረፈ የቀብር ስነ- ስርዓት ዛሬ ሰኔ 11 ቀን 2011 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ላይ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ በሚገኘው ሳለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል፡፡

ደራሲ አውግቸው ተረፈ በ68 ዓመቱ ትላንት ከለሊቱ 11 ሰዓት በቤተዛታ ሆስፒታል ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com