ዜና

ሠምና ወርቅ የኪነ ጥበብ ምሽት ነገ ይከናወናል

Views: 1185

18ኛው ሠምና ወርቅ የኪነጥበብ ምሽት፣ ነገ ሀሙስ ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል፡፡

በዚህ የኪነ ጥበብ ምሽት፣ አንጋፋና ወጣት ከያኔያን የተጋበዙ ሲሆን፣ ዶ/ር ምህረት ደበበ፣ መምህርት እፀገነት ከበደ እና ሌሎች የጥበብ ሰዎች ተጋባዥ ተብሏል፡፡

የዝግጅቱ ሥፍራ ከዚህ ቀደም የጠበብ መርሃ-ግብሩ ይከወንበት ከነበረው ቫምዳስ ሆቴል ወደ የአዲስ አበባ ባህልና ትያትር አዳራሽ (ማዘጋጃ ቤት) እንደቀየረ ተገልጿል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com