ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ለአራት ከፍተኛ አመራሮች ሹመት ሰጡ
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደዘገበው ዶክተር አለሙ ስሜ – የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
አቶ ጃንጥራር አባይ – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚኒስትር
ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን – በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ
አቶ ገዛኸኝ አባተ – የኢትዮጵያ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል።