በሱዳን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጊዜያዊ የሲቪል ምክር ቤት ሊያቋቀቁሙ ነው

Views: 272

ሀገሪቱን እየመራ ያለው ወታደራዊ ምክር ቤት ስልጣኑን እንዲለቅ ዜጎች እየጠየቁ ናቸው። በመሆኑም ለመጭዎቹ ሁለት አመታት እመራለሁ ያለው ወታደራዊ ምክር ቤት ስልጣኑን ነገ በይፋ ለሚቋቋመው ሲቪል ምክር ቤት እንዲያስረክብ ተጠይቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሕዎሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ ጀምሮ ሱዳን ውስጥ እንደሚታተም የሚነገርለት የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ ስርጭት አስጊ ሆኗል። ታትሞ በሕገ ወጥ መንገድ እንዳይታተም አስግቷል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com