ዜና

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ድምፅ

Views: 342

 • አታስፈራሩን- ሞት አንፈራም!
 • ግፍ መሥራትን እንጂ ግፈኞችን አንፈራም!
 • አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ናት!
 • በአዲስ አበባ ላይ ማን ከማን ነው ልዩ ጥቅም የሚቀበለው?!
 • አቶ ታከለ ኡማ አይወክሉንም! ከንቲባችንም አይደሉም!
 • ጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ስለ አዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ለመደራደር ያቋቋመው ኮሚቴ እኛን አይወክለም
 • ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ቃልና ተግባራቸው ጉራማይሌ ነው!
 • ከተማችን በአዲስ አበቤዎች ትመራ!
 • በአዲስ አበቤነታችን ተደራጅተን እንወጣለን!
 • አዲስ አበባ ፊንፊኔ አይደለችም!
 • የሕዝብ አሰፋፈር ስብጥርን ሆን ተብሎ ለመቀየር የሚደረገው ሰፈራ እና ሕገ ወጥ የመታወቂያ እደላ ይቁም!
 • የጋራ መኖሪያ ቤት በዕጣ ያገኙ ዜጎች በሰላም መግባት አለባቸው!
 • አዲስ አበባ የሁሉም ነዋሪዎቿ ነች!
 • ተቃውሟችንን ለመግለፅ ሰልፍህዝባዊ እንወጣለን!
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com