ዜና

ኢዜማ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ

Views: 128
የኢዜማ አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ፕርፌሰር ብርሀኑ ነጋን የፓርቲው መሪ አድርጎ መረጠ።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ሰኔ 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ምርጫ ፕ/ር ብርሀኑ ነጋን እና አርክቴክት ዮሐንስ መኮንንንየኢዜማ መሪ እና ምክትል መሪ አድርጎ መርጧል፡፡
በተጨማሪም ዶ/ር ጫኔ ከበደን እና ዶ/ር አማኑኤል ኤርሞን የኢዜማ ሊቀመንበር እና ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *