ዜና

በአዲስ አበባ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውኃ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት ሊመረቅ ነው

Views: 168
በአዲስ አበባ በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት በቀን 86 ሺህ ሜትርኩዩብ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት በነገው ዕለት በይፋ ይመርቃል፡፡
ፕሮጀክቱ በ4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመድቦለት የተገነባ የመጀመርያው ትልቁ የከርሰ ምድር የውሃ ፕሮጀክት መሆኑን ተገልጸዋል።
የፕሮጀክቱ ወጪው በከተማ አስተዳደሩ በጀት የተሸፈነ መሆኑን ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ፕሮጀክቱ ከ860 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *