ዜና

የሱዳን ጦር ኢብራሂም ኤልባዳዊን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሊሾም ነው

Views: 62
የሱዳን ጦር የቀድሞ የሀገሪቷ ገንዘብ ሚኒስትር የነበሩትን ኢብራሂም ኤልባዳዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሊሾም መሆኑን ሲጂቲኤን አስነብቧል፡፡
አብደላ ሀምዶክ ከጠቅላይ ሚኒስትርነታቸው መልቀቃቸውን ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ ነው የሀገሪቱ ጦር ኢብራሂም ኤልባዳዊን በቦታው ሊተካቸው መሆኑ የተሰማው።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com