ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

Views: 77
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አየር መንገዱ ከሚበርባቸው መዳረሻዎች ወደ አዲስ አበባ በሚጫኑ የእርዳታ ጭነቶች ላይ አሁን እየተሰራበት ካለው የጭነት አገልግሎት ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን ከተቋሙ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com