ዜና

ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው

Views: 39
ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ነው
ሐምሌ 22 ቀን 2013  የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጋር ልዩ አስቸኳይ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።
የቀረበውን ሀገራዊ ጥሪ ተከትሎ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የፖሊስ አባላት ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ መስዋዕትነት እየከፈሉ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ተናግረዋል።
ውይይቱ ፖሊስ ሀገራዊ ተልዕኮውን ይበልጥ ማገዝ በሚችልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደሆነ መገለጹን የኢቢሲ ዘገባ ያመለክታል።
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com