ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ

Views: 124
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ምክክር አድርገዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም ሁለቱ መሪዎች ባሳለፍነው ህዳር 22 ቀን የመከሩባቸው ጉዳዮች በደረሱበት ደረጃ ላይ ሀሳብ ተለዋውጠዋል፡፡
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com