ዜና

ኦሮሚያ ክልል 950 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደር እና በማህበር ለተጀራጁ ወጣቶች አሰረከበ

Views: 721

ኦሮሚያ ክልል 950 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደር እና በማህበር ለተጀራጁ ወጣቶች አሰረክቧል።
ትራክተሮቹ በሻሽመኔ ከተማ በሚገኘው ኬኛ የእርሻ መሳሪያዎች ማምረቻ እና መገጣጠሚያ ድርጂት የተገጣጠሙ ናቸው ::
ከቀረቡት 950 ትራክተሮች ውሰጥ 172ቱ በማህበር ለተጀራጁ ወጣቾች ሲሆን ቀሪው ለአርሶ አደሮች የተላለፉ ናቸው::
የዛሬዎቹን ጨምሮ በአራት ዙር 1687 የእርሻ ትራክተሮች እና 80 የምርት መሠብሠቢያ ኮምባይነር ማሰተላለፍ ተችሏል::
ዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎቹ ለአርስ አደሩ እና ወጣቶች እየቀረቡ ያሉት ከ30እሰከ40በመቶ ቆጥበው ቀሪውን ከባንክ ጋር በማሰተሳስር የተከናወነ ነው::
በዝግጂቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር ሸመልሰ አብዲሳ ፤ የግብና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴን ጨምሮ ሌሎች የፈፌደራል እና የክልል የመንግስት የሰራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል::
በአሁኑ ሰዓት የርክክብ መርሀ ግብሩ በመካሄድ ላይ ይገኛል::

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com