ዜና

በአዲስ አበባ ለፀጥታ ስጋት አጠራጣሪ ለሆኑ ጉዳዮች ጥቆማ መስጫ ስልክ ቁጥሮች

Views: 47

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ህብረተሰቡ ማንኛውም ለፀጥታ ስጋት አጠራጣሪ የሆኑ ጉዳዮችን በሚመለከትበት ወቅት ከታች በተዘረዘሩት የስልክ ቁጥሮች አማካኝነት ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል፡-
– ልደታ ክፍለ ከተማ- 0118578492
– ቂርቆስ ክፍለ ከተማ- 0118578501
– አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ – 0118578499
– ቦሌ ክፍለ ከተማ – 0118578509
– የካ ክፍለ ከተማ – 0118578491
– ቃለቲ ክፍለ ከተማ – 0118578507
– ላፍቶ ክፍለ ከተማ – 0118578503
– ጉለሌ ክፍለ ከተማ – 0118578505
– አራዳ ክፍለ ከተማ – 0118578511
– ኮልፌ ክፍለ ከተማ – 0118578508
– ሀገር አቀፍ የ24 ሰዓት መረጃ መቀበያ ፦
– 0115526302
– 816, 987
– 0115526303
– 0115524077
– 0115543678
– 0115543681

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com