ዜና

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ መግለጫ

Views: 46

ሚያዚያ 14 ቀን 2013 ዓ.ም

* 999 ሰዎች በጽኑ ታመዋል፤

* የ22 ሰዎች ህይወት አልፏል፤

* ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 7ሺህ 041 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 505

ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፤

* 1 ሺህ 175 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com