ዜና

የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ላይ መከሩ

Views: 42

የሰላም ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ እና የቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ መወያየታቸው ተገለጸ::

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ጋር የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ እንዲሁም ቀጣይ የትብብር መስኮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን የገለጸው የሰላም ሚኒስቴር ነው::

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com