ዜና

ለተፈናቃዮች የተዘጋጀ እህል ያለበት መጋዘን በእሳት መያያዙ ተገለጸ

Views: 103

በአማራ ክልል በቻግኒ ከተማ ለተፈናቃዮች የተዘጋጀ የእርዳታ እህል የሚገኝበት መጋዝን በእሳት መያያዙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

የቻግኒ ከተማ ጸጥታ ኃላፊ ማስረሻ የትዋለ እሳቱ መነሳቱን ለአል ዐይን ተናግረዋል፡፡

ይሁንና የእሳቱ መነሻ ምክንያት አለመታወቁን ገልጸው ጉዳዩ ከተጣራ በኋላ ይፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com