ዜና

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይታወቃል

Views: 112

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ በትዊተር ገጻቸው የ12ኛ ክፍል እርማት መጠናቀቁን ገልጸው “ተፈታኞች ውጤታችሁን ዛሬ ወይም ነገ በ8181 ተጠባበቁ” ብለዋል።

ፈተናው በሰላም መጠናቀቁና ኢንተርኔት አለመቋረጡ የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ፈተና ስኬት ሲሆን፣ በ2 ሳምንት ዕርማቱ መጠናቀቁ ደግሞ ተጨማሪ ስኬት መሆኑን ሚኒስትሩ ገልጸዋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com