ዜና

ተመድ በኮቪድ ምክንያት 100 ሚሊዮን ልጆች መሠረታዊ የማንበብ ችሎታን ማለፍ አልቻሉም አለ

Views: 92

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ያወጣው ጥናት በኮቨድ ምክንያት ትምህርት በመዘጋቱ በዓለም ደረጃ ተጨማሪ 100 ሚሊዮን ልጆች ዝቅተኛውን የማንበብ ችሎታ ማሟላት አለመቻላቸውን አስታውቋል፡፡

ዩኔስኮ እንዳለው የትውልድ ቀውስ ከመድረሱ በፊት በትምህርት ላይ ቅድሚያ ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል ብሏል፡፡

በ2012 ዓ.ም ወር በቻይና ሁቤ ግዛት የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ መላውን ዓለም በማዳረስ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውስ አስከትሏል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com