ዜና

ለቀናት የስዊዝ ቦይን ዘግታ የቆመችው ‘ኤቨርግሪን’ መርከብ መንሳፈፍ ጀመረች

Views: 84

የግብፁ ስዊዝ ቦይ መተላለፊያ ካሳለፍነው ማክሰኞ ጀምሮ ‘ኤቨር ግሪን’ በተሰኘ መርከብ መዘጋቱ ይታወቃል።

መርከቧ ከቀይ ባህር ወደ ሜዲትራኒያን ባህር በሚሻገርበት ወቅት በከፍተኛ ንፋስ በድንገት በመመታት በቦዩ መተላለፊያ ላይ በጎኑ ተዘርግቶ በመቆም ቦዩ እንዲዘጋ ማድረጉም ታውቋል።

በስዊዝ ቦይ መዘጋት ምክንያት ከቀይ ባህር ወደ ሜዲትራኒያን ባህር እንዲሁም ከሜድትራኒያን ወደ ቀይ ባህር ለመሻገር በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ መርከቦች ቁጥር 367 ደርሷል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com