ዜና

የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት የአስትራዜኔካ ክትባት እንዲቆም አዘዙ

Views: 287

የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲውን አስትራዜኔካ የኮሮና ክትባት ቢያንስ ለ24 አሰታት እንዲቆም አዘዋል፡፡ጀርመንን፣ጣሊያንን አየርላንድንና ኔዘርላንድን ጨምሮ ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት የደም መርጋትን ያስከትላል የሚል ስጋት በመጨመሩ ምክንያት ተመሳሳይ እርምጃ ወስደዋል፡፡
የአለም ጤና ድርጅት ክትባቱ የደም መርጋት ችግር እንደሚያስከትል መረጃ የለም ብለዋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com