ዜና

አየርላንድ የደም መርጋት ያስከትላል በሚል ስጋት አስትራዜኔካ የተባለውን ክትባት አቆመች

Views: 79

አየርላንድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለዜጎቿ የምትሰጠውን አስትራዜኔካ የተባለ ክትባት ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡ ክትባቱን የወሰዱ ሰዎች የደም መርጋት ምልክት እየታየባቸው ነው በሚል ነው ክትባቱ እንዲቋረጥ የተወሰነው፡፡ ክትባቱ በጊዜያዊነት ነው ለህብረተሰቡ እንዳይሰጥ የታገደው፡፡ በራሰልስ ታይምስ እንደዘገበው ኦስትሪያ ፣ ቡልጋሪያ ፣ ዴንማርክ ፣ አይስላንድ ፣ ጣሊያን እና ኖርዌይም በተመሳሳይ ስጋት ክትባቱን ያገዱ ሀገራት ናቸው፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com