ዜና

የጨፌ ኦሮሚያ 13ኛ መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

Views: 76

የጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ የጨፌ የሥራ ዘመን 6ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዳማ ገልማ አባገዳ መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል።

ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄደው የጨፌው መደበኛ ስብሰባ የአስፈጻሚ አካላትን የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማዊ ውይይት ያካሂዳል።

በተጨማሪም በተለያዩ አዋጆች ላይ ተወያይቶ እንደሚያፀድቅ ይጠበቃል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com