ዜና

የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ት/ቤት የ15ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን አስመረቀ

Views: 104

ኢትዮጵያ ጦሯን ለዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ማዝመቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ15ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን ዛሬ አስመርቋል፡፡

ሕግን በማስከበር እና በህልውና ዘመቻ ላይ የቆየው የመከላከያ ሠራዊት፣ የጎረቤት ሀገርን ሠላም ለማስፈን ወደ ጁባ ለመዝመት ስልጠናውን አጠናቆ ተመርቋል፡፡

ከምረቃው በኋላም ላይ የስራ መመሪያ መቀበላቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com