የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ድምፃቸውን አሰሙ

Views: 83

በክልሎች ውስጣዊ እና አስተዳደራዊ ወሰን አካባቢዎች የሰላም እና የጋራ ልማት እቅድ ስምምነቶችን ማከናወን አስተማማኝ የሀገራዊ እድገት እመርታ ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ እጅግ ከፍተኛ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።

“የኦሮሚያ እና ሱማሌ ክልል አመራሮች ላሳዩት ምሳሌያዊ ተግባር ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “ሁሉንም የሀገራችንን ክፍል በሰላምና አብሯዊ ልማት አሰናስለን ብልጽግናችንን እውን እናደርጋለን” ሲሉ በፌስቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል።

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com