አንድ የሱዳን ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በገዳሪፍ ግዛት ተከሰከሰ

Views: 53

አንድ የሱዳን ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በጋዳሬፍ ግዛት ከሚገኘው ዋድ ዛይድ አውሮፕላን ማረፊያ እንደተነሳ ወዲያውኑ ተከስክሶ በእሳት መያያዙን የሱዳን ዜና ወኪል ዘግቧል፡፡

በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ ሦስት ግለሰቦች መትረፋቸውም ተገልጿል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com