አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

Views: 52

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ለተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡-

  1. አቶ ጎሹ እንዳላማው የርዕሰ መስተዳድሩ የህዝብ ግንኙነት አማካሪ
    2. አቶ ደሳለኝ አስራደ የርዕሰ መስተዳድሩ ልዩ አማካሪ
    3. አቶ መስፍን አበጀ የርዕሰ መስተዳድሩ የመሰረተ ልማት አማካሪ
    እንዲሁም ወይዘሮ ከድጃ ሁሴን በምክትል ቢሮ ሃላፊ ማእረግ የአደረጃጀት ምክትል ዘርፍ አማካሪ ሆነው መሾማቸውን ከአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com