ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የጅቡቲ ከፍተኛ ወታደራዊ ሽልማት ተበረከተላቸው

Views: 62

የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ፣ ጅቡቲ ተገኝተው የአገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ሽልማት እንደተበረከተላቸው በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡

አምባሳደሩ “በሰሜን ኢትዮጵያ የተመዘገበውን የሕግ ማሰከበር ዘመቻ ድል ጅቡቲዎች ከጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ጋር እያከበሩ ይገኛሉ” ብለዋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com