ዜና

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

Views: 163

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁ ታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው፣ ድጋፉ የከተማ ሴፍቲኔት ፕሮግራምን ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡

ከዚህ ውስጥ 50 ሚሊዮን ዶላሩ ስደተኞች በሚገኙበት አካባቢ እንዲሁም በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ስደተኞች የስራ እድል ፈጠራ የሚውል መሆኑምም ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com