ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # በካሊፎርንያ ተከፍተው የነበሩ ቡና ቤቶች መልሰው ተዘጉ

Views: 92

የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት መስፋፋትን ተከትሎ ሎስ አንጀለስን ጨምሮ በ7 ወረዳዎች ተከፍተው የነበሩ ቡና ቤቶችና ምግብ ቤቶች መልሰው እንዲዘጉ የካሊፎርንያ አስተዳዳሪ ጌቪን ኒውሰም አሳወቁ፡፡ ሌሎች ስምንት ተጨማሪ ወረዳዎችም ተመሳሳይ እርምጃ እንዲወስዱ አሳስበዋል፡፡ መጠጥ የሚሸጡ ሙሉ በሙሉ ይዘጋሉ፡፡ ምግብ ብቻ የሚያቀርቡ ላይም ጥብቅ ቁጥጥርና መመሪያ ተጥሏል፡፡

“እርምጃውን መውሰድ ያስፈለገው በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ያለውን ወረርሽኝ ለመቆጣጠር” እንደሆነ የካሊፎንያ አስተዳዳሪው አስታውቀዋል፡፡ ሎስ አንጀለስ ታይምስ

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com