ቅምሻ – ከወዲህ ማዶ # የቻይና እና የአፍሪቃ “የንግድ ሳምንት” ዛሬ ይጀመራል

Views: 214

በቪድዮ ስብሰባ አማካይነት የአፍሪቃና የቻይና ባለሥልጣናት፣ ባለሀብቶች እና ምርት አቅራቢዎች ውይይት ያካሂዳሉ

በዚህ ስብሰባ፣ አዲስ ምርቶችንና አላቂ ዕቃዎችን አስመልክቶ ጥሩ ዕድል ለመክፈት፣ የግንኙነት መረብ ይዘረጋል፡፡

እንደሚታወቀው፣ ኮሮና ቫይረስ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ጥቁር ጥላ አጥልቷል፡፡ የስብሰባው ዓላማም ይህን ሁኔታ ለማስተካከል እንደሆነ ተገልጽዋል፡፡

The Daily Brief.

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com