ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # የአውሮፓ ህብረት አሜሪካኖችን በተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ

Views: 232

እእአ ሐምሌ 1 2020 ዓም የአፍሪቃ ህብረት ድንበሩን ሲከፍት አሜሪካን መንገደኞችን እንደማያስተናግ አስታወቀ፡፡ ተመሳሳይ እገዳ በሩስያና በብራዚል ዜጎች ላይም ይጣላል፡፡ ይህ እርምጃ፣ የፕሬዚዳንት ትራምፕን አስተዳደር የሚሸነቁጥ ሲሆን፣ ፖሊሲያቸውን እንዲቀይሩ የሚያስገድድ እርምጃ ነው፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com