ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ኮሮና ቫይረስና ትራምፕ

Views: 226

የኮሮና ቫይረስ በሽታና አስመልክቶ ፣ ፕሬዚዳንት ትራምፕ አይቶ እንዳለየ ለመሆን መምረጣቸውን የቀድሞ አማካሪያቸው ቦልተን፣ ረቡዕ እለት ባካሄዱት ቃለ ምልልስ አሳወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያደረጉትም ስለቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ፒንግ መጥፎ ነገር ላለመስማት ፈልገው ነው ብለዋል፡፡ “ፕሬዚዳንቱ፣ ወረርሽኙ በአሜሪካ ኢኮኖሚና በእሳቸው መጪ ምርጫ ላይ ሊያስከትል ስለሚችለው ከፍተኛ ችግር ለመስማት ጨርሶ ፈቃደኛ አልነበሩም” ሲሉ ለኢኤን ኤን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሽታውን ሊቋቋሙ ይችሉ እንደሆነ ተጠይቀው፣ “የለኝም” ሲሉ አጭር መልስ ሰጥተዋል፡፡

ሲኤንኤን/ትርጉም ኢትዮኦንላይን

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com